የሪል እስቴት ሴልስ ለመሆን ማወቅ ያለባቹ መሰረታዊ እውቀቶች!
የሪል እስቴት ገበያው ላይ እና የሪል እስቴት ሴልስ ላይ ትኪረቱን የሚያደርገው ኮርሳችን አላማው ስለሪል እስቴት ገበያው አንድ ሰው ሊያውቀው የሚገባው መሰረታዊ የሚባሉ ውቀቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ቢወስዱት ይጠቀማሉ ብለን የምናስበው የሪልእስቴት ሴልስ ለመሆን ፍላጎቱ ያላቸው እና ሴልስ ሆነው ነገር ግን መስራት ከጀመሩ አጭር ግዜ የሆናቸው የሽያጭ አማካሪዎች ናቸው። ይሄንን ኮርስ ከወሰዳቹ በሃላ ስለሪልእስቴት የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቹ ስለሚረዳቹ ከዛ በመነሳት ቀጣይ ምን አይነት ውሳኔ መውሰድ እንዳለባቹ እና ውሳኔዎቻቹ ላይ ምክንያታዊ እድትሆኑ ያግዛችሃል። ይሄ ኮርስ በውስጡ የሚያካትተው ሪልእስቴት እና የሪልእስቴት ገበያ ተርጓሚያቸው ላይ። ማርኬቲንግ ምን ማለት እንደሆነ? በውስጡስ ምን ምን እደሚይዝ ? የኢትዮጰያ የሪል እስቴት ህግ እና የክፍያ አይነቶች ? የዘርፉ ቃላቶች ትርጓሜ እና ስራችንን ለመስራት የሚጠቅሙን መሳሪያዎች Our course focuses on the real estate market and real estate sales. It focuses on the basic knowledge that one should know about the real estate market, and we think that it will benefit those who want to become real estate salespeople and sales consultants who have been salespeople but have only been working for a short time. If you take this course It will help you to have a better understanding of real estate and then decide what kind of decision you should make next and make a reasonable decision. This course includes Real estate and the real estate market in their interpretation. What does marketing mean? What's in it? Ethiopian real estate law and payment types? The definition of the terms of the field and the tools we use to do our work

መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dubai

Jun-24 ባሕርና ጠመቱ ይበዝሑ I ጅቡቲ ትጻወት I ኲነታት ትግራይ ይንህር I Assab in Focus TPLF Hit Abiy I Bibi Lost New York

አለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ኔትወርክ ኢንጂነር! ባዶዬን ነው የመጣሁት ባዶዬን እሄዳለሁ! መርዕድ በቀለ!#meriedbekele

10X - What are the Skills a Real Estate Salesperson Should Have? Part - 1

Jinsi Alivyoacha Udaktari na Kujenga Biashara ya Bilioni 2 Kwa Mwaka Bila Mtaji | Full Masterclass

የደሀ ልጅ ባልሆን እዚ ደረጃ ላይ አልደርስም! |Ethiopian | Ezedin Kemil ( ኢዘዲን ካሚል ) Dawitdreams |

“Real Estate: The Untold Story” - Dr. Olumide Emmanuel

ግብፅ በደቡብ ሱዳን ተዋረደች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Former Google Employees Reveal What You're Getting Wrong

CK Fastwork เล่าประสบการณ์วางแผนชีวิต วางแผนการเงิน I Thairath Money Roadshow 2025 โคราช

ማንኛውንም ሰው የማሳመን ጥበብ ምንድነው ? ማርኬቲንግ ና ሴልስ ክፍል 1 Marketing and Sales Introduction for beginners 1

📌ስም የቀየሩም ከሆነ ማወቅ ያለባቸው /በሺዎች ለሚቆጠሩ የደረሳቸው አስደጋጭ ኢሜል እና ማድርግ ያለባቸው /አዲሱ ህግ የሚመለከታቸው ⁉️

በጣም አዋጭ ቢዝነሶች በአሁኑ ሰአት መሰራት ያለባቸው #business2026

The Millionaires Next Door (You Know Nothing About)
![How To Flip Cars | FULL PROCESS [20]](https://i.ytimg.com/vi/dGzgEiWJ9hk/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLBvTqOhnCntoGc6amwkDDVNAL9fxQ)
How To Flip Cars | FULL PROCESS [20]

كيف يجعلك العقار ثريًا: نصائح من أكبر تجّار العقار في العالم | بودكاست غلاف

የዓለም ዋንጫው አነጋጋሪ ክስተቶች! መሲና የጋናው ጠንቋይ | የፔናሊቲ ውዝግብ | World Cup 2026 Stories & Transfers updates

Real-estate Marketing Skill |የሪልዕስቴት ሽያጭ ክህሎት| #Binyam Golden #goldengeneration #goldensales

ሀብትን የሚፈጥሩ የግብይትና የሽያጭ ቁልፍ ጉዳዮች//MARKETING AND SALE Video- 68/

