እግዚአብሄር ያልሰራው ቤት | A House Not Built by God | ሁለት ቤሳ | Hulet Besa | Ep. 03

ብዙ ጊዜ ሕይወት ስለ መገንባት ነው። እምነታችን፣ ግንኙነቶቻችን፣ ሥራችን፣ ቤተሰባችን እንዲሁም ሕልሞቻችን በምርጫዎቻችንና በጥረቶችችን አንድ በአንድ በየቀኑ እየተገነቡ ነው። ነገር ግን በብዙ ድካም የገነባነው ህይወት በመጨረሻ ‘ከንቱ’ ነው ብንባል መገንባታችን ምን ጥቅም አለው? መዝሙር 127፡1 እንዲህ ይላል፦ "እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።" ማለትም ከእግዚአብሔር ውጭ ሕይወትን ለመገንባት የሚደረግ ማንኛውም ጥረት መጽሃፍ ቅዱስ በመጨረሻ ከንቱ ጥረት የሚለው ነው። በዛሬው የሁለት ቤሳ ክፍላችን ከእግዚአብሔር ጋር ሕይወትን ስለመኖርና ስለመስራት እንነጋገራለን። ይህ ክፍልእንደሚባርካችሁ ተስፋ አደረጋለው። ያላችሁን ሀሳብና አስተያየታ በኮመንት መስጫው ላይ አሳውቁኝ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። __ Life is often about building— our faith, relationships, careers, families and dreams. Every area of life is being built, brick by brick, through our choices and efforts. But imagine discovering that everything you've worked so hard to build was ultimately in vain. Psalm 127:1 says, "Unless the Lord builds the house, the builders labor in vain. Unless the Lord watches over the city, the guards stand watch in vain." Any effort to build a life apart from God, the bible says, is a vain effort. In today's episode of Hulet Besa, we'll talk about what it means to do life and build with God. I hope this episode blesses you. I'd love to hear your thoughts in the comments section. God bless you. #huletbesa #christianpodcast #amharic #psalm127 #buildingwithGod

እግዚአብሄርን ማወቅ | Knowing God | ሁለት ቤሳ | Hulet Besa | Ep. 02
▶︎

አስገራሚ ቪዲዮ | የአባዱላ ልጅ አባቷን በልደቱ ቀን ሰርፕራይዝ አደረገች | Abba Dula birthday surprise

የእሸቱ መለሰ እና የዋልድባ ገዳማውያን ውዝግብ ፣ አርቲስ ፍቃዱ ከበደ ቤተሰቡ አነጋጋሪ ተባባር ፈጸመ ፣ የኢትዬጲያ MMA ፉክክር መጨረሻ | podcast

የሴቶች አገልግሎት | ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር | Dawit Fasil | Dr Mamusha

ባለሥልጣን Vs አርቲስት . . . ድምፅ በጥርስ|| Minale Yaregal || ዘና ዜና || አስቂኝ ዜናዎች

 ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው  #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

ቀኝ አክራሪዎች ተነሱ ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ቀኝ አክራሪዎች ተነሱ ተረክ ሚዛን Salon Terek

አፈላልጌ ያገኘኋት ‘የባሌ ሚስት’ መጨረሻ!  ከብዙ ይቅርታ በኋላ የቆረጥኩብት ምክንያት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ብዙ ጊዜ ሴት መጀመሪያ የምትገመትበት ሚስጥር‼️ | EthioElsy | Ethiopian | LifeStyle

በማለዳ ፈልጉት | እጅግ አስፈላጊ ትምህርት | Morning Prayer Secrets: Seek God early in the morning.

የህይወት ምስክርነት | Testimony | ሁለት ቤሳ | Hulet Besa | Ep. 01

ወንድ ከሱ ውጪ መተኛቷ ሴት ደግሞ ከሷ ውጪ መውደዱ ያሳስባቸዋል  | WITH BETHEL

" የእግዚአብሔርን ድምጽ የመስማት ጥበብ " || በፓስተር ሜርሲ መስፍን || FGIC Atlanta

ይደርስልኛል ባልኩት አባቴ : ግደሏትና ሽንት ቤት ጣሏት ተባልኩ  |ወላጆች ከዚህ ተማሩ| ያልተኖረ ልጅነት| @ABRAHAM MEDIA @PISTIS PODCAST

Ethiopia እለት አርብ ሰኔ 05/2018 ሰበር መረጃዎች#AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 12 june 2026

የጭንቅላት እጢ የወጣብኝ በፍቅር ምክንያት ነው! | Yared YekidaneMihret Lij #marakiweg  #lifestyle

የሴቶች አገልግሎት | ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። 1ጢሞ 2

ታገቢኛለሽ ? - [ tagbignalsh  ?   ] [አማርኛ ሙሉ ፊልም ] new Ethiopian full length  movie tagbignalsh 2026