የአርበኛ አማረ አቸነፍ፣ ሳምሶን አማረ፣ መቶ አለቃ አበራ ፣ እና ሌሎቹ ጀግኖቻችን መሰዋዕትነት ለበለጠ መሰዋዕትነት የሚያነሳሳን ነው..." እስክንድር ነጋ
የአርበኛ እስክንድር ነጋ መልዕክት--- ስለ ጎንደሩ መስዋዕትነት!!! መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #ሥርዓትነቀልለውጥ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide ሰኔ 16፣ 2018 ዓ.ም። "የአርበኛ አማረ አቸነፍ ታደገ፣ አርበኛ ሳምሶን አማረ፣ አርበኛ መቶ አለቃ አበራ አግማስ፣ አርበኛ ስጦት ጀምበር፣ አርበኛ አትርሳው ገበያው እና ሌሎቹ ጀግኖቻችን መሰዋዕትነት ለበለጠ መሰዋዕትነት የሚያነሳሳን ነው..." ጀግኖቹ በመጨረሻው የተጋድሏቸው ሰዓት፤ ‹‹እኛ መውጣት አንችልም፤ የአማራን ሕዝብ እኛ ሞተን ልናድነው ስለሆነ ትግላችንን የጀመርነው ለወጣንለት ዓላማ ታምነን እንሰዋለን፡፡ አንድ ጥይት እስኪቀረን ድረስ እንፋለማለን እናንተ ወደኋላ ሁኑና ትግሉን አድኑ፡፡ አንድነቱን በጉጉት ለሚጠብቀው ወገናችን እንድታበስሩት በመጨረሻዋ እስትንፋሳችን ላይ ቆመን አደራ እንላችኋለን›› በማለት ነበር የመጨረሻ ቃላቸውን ለመሪዎቻቸውና ለትግል አጋሮቻቸው በማስተላለፍ የተሰናበቱን፡፡ ጀግኖቹ በቃላቸው መሠረት ህልቆ መሳፍርት የጠላትን ሠራዊት ከአፈር ከቀላቀሉ በኋላ፤ ለአማራ ሕዝብ ህልውና እና ነፃነት ሲሉ በጀግንነትና በክብር ተወስተዋል፡፡ እስክንድር ነጋ፣ ከትግል ሜዳ።

▶︎
EMS ኢ.ኤም.ኤስ አሁናዊ መረጃ፣ቀጥታ Wed 24 Jun 2026

▶︎
አሁን መረጃዎች!ስትራቴጂካዊ የድንበር ከተማ ተያዘ!ጦሩ ተጠጋ!ከባድ መሣሪያዎች በሌሊት ተንቀሳቀሱ!ጥብቅ ጥበቃ!መግለጫ ወጣ!ጥሪ ቀረበ!ደራ ሸዋ ልዩ መረጃ!

▶︎
How Toilet Bowls Are Made | Amazing Toilet Bowl Manufacturing Process in Pakistan

▶︎
30 Real Life Superheroes | Random Acts of Kindness That Will Make You Cry #8

▶︎
Male lion attacks over 20 hyenas

▶︎
የዓለም ዋንጫው አስገራሚ ምሽት! ሮናልዶ ተናደደ! ሌላ ሪከርድ ተሰበር! | Ronaldo's Historic Records | World Cup 2026 Update

▶︎
Turkiye vs Germany Epic Volleyball Highlights | Women's VNL 2026

▶︎
አሁን መረጃዎች!"ትግሉን አደራ!ሰብረን ከወጣን እንገናኛለን"ቀድሞ የገባው ኮማንዶ አልወጣም!ውጊያው ቀጥሏል!ደምቢያ! አምባሰል! መጋሌ! ራያጨርጨር ኪረሙ ጉና!

▶︎
A German village in the middle of Georgia

▶︎
ዜና የሸዋ ከባድ ውግያ ||ከነቀምት የተነሳው ጄት || በድሮን ጥቃት የታገዘው እገታ | እዙ ስለ ጎንደር አንድነት || ሱዳን

▶︎
‹‹ወቅታዊ ጉዳይ›› በሚል የዘፈቀደ እስራት ተበራክቷል-ኢሰመኮ @ethiopian_reporter

▶︎
Ancient Greek for Complete Beginners

▶︎
ዋና ባለስልጣኖቹ ድንበር ላይ ተያዙ/ወሳኟን ከተማ ተቆጣጠሩ/በረራ ተቋረጠ / እንቅስቃሴ ታገደ/ሰኔ 17/2018/መሪው በውጊያ ተጎዳ

▶︎
“ተቃውሞው ጸረ ህወሐት ወይስ ጸረ ትግራይ?” | ትግሉ መስመሩን ስቷል? የአሉላ እና የቴዎድሮስ ሙግት! 06/22/2026

▶︎
Lualawi ሉዓላዊ/የኣሜሪካው አምባሳደር መቀሌ ይሄዳሉ/የሕወሐት ኃይሎች ባደርጉት ትንኮሳ ተመተው ተመለሱ /ኦብነግ ለውጊያ የመለመላቸው 62 ሰዎች ተያዙ

▶︎
ለፍርሃት ሰበብ እንጂ ምክንያት የለም ፤ ሀገር የሚጠፋው ሕዝብ ከዕምነቱ ከቱፊቱ እና ከማንነቱ ሲለያይ ነው። ዶ/ር ደብሩ ነጋሽ

▶︎
Prince Dr. Asfa-Wossen Asserate delivered a keynote address at ECLJ

▶︎
5 Daily Habits That Protect the Prostate After Age 60 | Doctor Explained

▶︎
መግዛት ሲያቅታቸዉ የሴጣን ስራ ይላሉ // ከሀገር መዉጣት እፈልጋለሁ

▶︎
