ቀጥታ ስርጭት፦ የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል!'ዶኪማስ ሚዲያን'🔔ሰብስክራይብ!
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል እና ለሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ዓመታዊ የሐምሌ ገብርኤል የንግሥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ይህ ከዋዜማው ጀምሮ፣ በእኩለ ሌሊት የሚቆመውን ሥርዓተ ማኅሌት እንዲሁም የዕለቱን ታላቅ የንግሥ በዓል ሙሉ ሥነ-ሥርዓት የሚያስተላልፍ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ነው። ከቤታችሁ ሆናችሁ በስደት በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የዚህ በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ከፈላው ጋንና ከእሳቱ ኃይል ያዳነ የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት፣ በረከትና ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን! 🔔 በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ለመሳተፍ፦ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግና የደወል ምልክቱን በመጫን በቀጥታ ስርጭቱ ይሳተፉ። ለሌሎች ምዕመናንም እንዲደርስ Like እና Share በማድረግ ወንጌልን ያድርሱ። #ዶኪማስ_ሚዲያ #HamleGabriel #Live #ቅዱስገብርኤል #ዋዜማ #ሥርዓተማኅሌት #የንግሥበዓል #ቁልቢገብርኤል #ቀጥታስርጭት #EthiopianOrthodox #Tewahedo #LiveStream #ስብከት #መዝሙር#የአብርሃሙሥላሴ #ሐምሌ7 #ቀጥታስርጭት #ደብረብርሃንሥላሴ #ጎንደር #ኦርቶዶክስ #የሥላሴበዓል #LiveStream #EthiopianOrthodox #GondarLive #Selassie ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፦ / @dokimasmedia #ዶኪማስ_ሚዲያ #ሰላም_ለኪ #የእመቤታችን_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ድንግል_ማርያም #mezmur2026#mequamia_media #duet #eotc #eotc_mk #rama_media #azahel_media #tewahedo #orthodox #ቅዱስ_ጴጥሮስ #ቅዱስ_ወጳውሎስ #ሐምሌ5 #የቀጥታ_ስርጭት #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #Orthodox #Live with CameraFi Live with CameraFi Live with CameraFi Live

የሐምሌ ገብርኤል አስደናቂ ሥርዓተ ማኅሌት ቀጥታ ስርጭት|Live 'ዶኪማስ ሚዲያን'🔔ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

Shaheed Ganj Sahib - Chopehra Sahib Path - Dhan Baba Deep Singh Ji - Model Town Ludhiana #chupehra

ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በመከባበር የዘለቀ ትዳር - በቤተሰብ ጥየቃ

🛑LlVE ልዩ የምሽት ጉባኤ ተጀመረ ቀጥታ ከዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል።

#new🔴ከቅዱስ ቁርባን የሚከለክሉን አበይት ምክኒያቶችና መፍትሔዎቻቸው! || ፕሮፌሰር አባ ሃይለ ገብርኤል ግርማ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

Joe Kent: Iran-Falle, US-Bodeninvasion & israelische Täuschung

"ናይ ሕብረት መዝሙር" ዓመታዊ ክብረ በዓል ደብረ ምሕረት መድሃኔ-ዓለም ናይ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣብ ቶኖንቶ ካናዳ 2026።

“ከካንሰር ተፈውሼ ዛሬም አለሁ “ሙዚቀኛ ኤልያስ ተባበል |ዘጠናዎቹ 90ስ|| Arts Tv. #EliasTebabel #ArtsTVWorld #90s #ዘጠናዎቹ

Fall asleep while I build a town (from nothing) - Town To City

በእርግጥ እየመጡ ነው? /የፀረ አገዛዝ ኃይሎች ትብብር / የአፋብን ሪፎርም በጎጃምና ጎንደር

🛑ናይ ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱሳንን | ሓምለ 19 | እኩባት መዛሙር | Non-Stop Tigrigna Orthodox Tewahdo Mezmur 2026

🔴New//በጨነቃችሁ ጊዜ በመከራ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤልን ጥሩት ፈጥኖ ደራሽ ነው ድረስልኝ በሉት / በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ#ገብርኤል #ስብከት #

24-07-26 Sukhmani Sahib Da Path Fast \\ Sukhmani Sahib Full Path \\ ਸੁਖਮਨੀ ਸਾਹਿਬ ਪਾਠ

Lawrence Wilkerson: Iran-Krieg spitzt sich zur globalen Krise zu

777 Portal ✨ Manifest Miracles, Abundance & Divine Alignment - Meditation Music

ክፍል ፩/Part 1 - ማኅሌተ ያሬድ ዘጥቅምት መድኃኔዓለም - The Hymn’s of Saint Yared for The feast of Our Saviour.

July 26, 2026

Chichvarkin Saves Putin | Vitaly Portnikov

🛑ጉድ አርቲስት ሰለሞን ፊንቴክን አፍረጠረጠው,አነጋጋሪው የሜላት አዲስ ኢንተርቪው እና ወቅታዊ ስብስቦችII Tneshewa mahder

