ሙሐመድ ነቢና ﷺ | ምርኩዝ 31 | "የከውኑ ሞገስ 7" | የኅብረት ነሺዳ | New Ethiopian Nesheed #ሙሐመድ #ነቢና #ምርኩዝ31

የከውኑ ሞገስ 7 የኅብረት ነሺዳ **** አዝማች 1 ሙሐመድ ነቢና ፍቅር ነሁ ሰኪና ሙሐመድ ነቢና የጀነት ጎዳና ከመካ ኑሩ ፈንጥቆ ዓለምን ኳለው አድምቆ ከመካ ብርሃኑ ዘልቆ ምድር ላይ ታየ አሸብርቆ፡፡ ዘማች 1 ፉኣድ መልካ በምድር ቋንቋ ባለም ልሳን ሰው አለኝ ባለው የፍቃር ቃል፣ ብጀምር እንጂ ሃቢቢዋ አንቱን ባወድስ መች ይበቃል፣ ሐሩን ከድር በኸልቁ ቁጥር ዳር እስከ ዳር ሲመሽ ሲነጋ ቀንም ማታ፣ ይውረድ ሰለዋት ይስፈን ሰላም ኣንዳች ሳይጎድል ሳይቆም ላፍታ፡፡ አስማማው አህመድ በሳር ቅጠሉ በአዝመራው፣ ባፈራው ፍሬ በዘለላው፣ በፍጥረቱ ልክ በዓደዱ፣ ይስፈን ራህመቱ ነቢ ውዱ። አብዱረሂም ከማል በጠብታው ልክ በሚዘንበው፣ ከውቅያኖሱም በሚተነው፣ ባሸዋው መጠን ከበረሃ፣ ይውረድ ሶለዋት በኛ ጧሃ። አቡበክር ኢብራሂም ህያው በሆነ በሩህ ታስሮ፣ ቀድሞን በሄደ በምድር ኖሮ፣ በሚራመደው እስከ ቂያም፣ በቁጥሩ ያህል ላንቱ ሰላም። **** ሙሐመድ ነቢና ፍቅር ነሁ ሰኪና ሙሐመድ ነቢና የጀነት ጎዳና ከመካ ኑሩ ፈንጥቆ ዓለምን ኳለው አድምቆ ከመካ ብርሃኑ ዘልቆ ምድር ላይ ታየ አሸብርቆ፡፡ አስማማው አህመድ በቀለሙ አይነት ባዋፋቱ፣ በንጋት ዜማው በቅኝቱ፣ በቁጥሩ መጠን ሰለዋቱ፣ ይውረድ ቀን ከሌት ይስፈን ባንቱ። ሐሩን ከድር ከጥልቁ ባህር በሚዋኘው፣ ልኩ መጠኑ ሩቅ በሆነው፣ በሚሳበውም በደረቱ፣ በእጥፍ ይውረድ ሰላም ባንቱ። ፉኣድ መልካ ሸክሙ የበዛበት አቅም ያጣ፣ ምህረት ፍለጋ ቆርጦ የወጣ፣ ባነባው መጠን ጠዋት ማታ፣ ይስፈን ሰለዋት በኛ ዓይነታ። አብዱረሂም ከማል በዘመን ቁጥር በሰው መልክ፣ ይውረድ ራህመቱ ያለ ልክ፣ ከመላእክቱ ቁጥር ልቆ፣ ይስፈን ራህመቱ ባንቱ ደምቆ። አቡበከር ኢብራሂም በኡሁድ ግዝፈት በተራራው፣ በጠጠሩ ልክ በአቧራው፣ ለአማላጄ ለቂያም ቀን፣ ይውረድ ራህመቱ ያለ መጠን። የኅብረት መሸጋገሪያ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ **** ፉኣድ መልካ (እንጉርጉሮ) ሃዘን መከራው ሲያስጨንቀኝ ዱንያ ስትጨልም ሰውም ሲርቀኝ ሃሌን ማደሻ ለኔ እንደገና ሰለዋት እንጂ ምን አለኝና። ስንኩል ህይወቴን መጠገኛ ካዘን ጭንቀቴ ፈውስ ማግኛ ተስፋ ማደርገው ምን አለኝ ሰለዋት እንጂ ሚያፅናናኝ ሐሩን ከድር የህልሜ ጣዕም ሽልማቴ፣ የሌት አጫዋች ነሁ ድምቀቴ፣ አቡበከር ኢብራሂም አይኔን ከድኜ ‘ምጠብቀው፣ ቀን በሰለዋት ስደምቅ ነው። አስማማው የረሳሁትን ማስታወሻ ህመም ስቃዬን ፍፁም መርሻ አብዱረሂም ስምዎን አንስቼስ አልሰስትም ሰላም ባንቱ ላይ መቼም የትም የኅብረት መሸጋገሪያ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ ሰለዋቱላህ ወሰላሙሁ ዓለይከ ሃዲ ያ ሙከረሙ Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv1   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com

ፈተናና ብሥራት ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት -  ክፍል 273 Khemis Mishit
▶︎

ፈተናና ብሥራት ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 273 Khemis Mishit

ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
▶︎

ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup

آذكار الصباح/لتحصين البيت وطرد الشيطان/Morning Azkar/የጠዋት አዝካር በሚያምር ድምፅ
▶︎

آذكار الصباح/لتحصين البيت وطرد الشيطان/Morning Azkar/የጠዋት አዝካር በሚያምር ድምፅ

ያጧሃ||ፉአድ ሸምሱ||YA-TUHA||Fuad Shemsu||New Menzuma @alfarukmultimediaproduction
▶︎

ያጧሃ||ፉአድ ሸምሱ||YA-TUHA||Fuad Shemsu||New Menzuma @alfarukmultimediaproduction

#muslim #ithopi#Ethiopia #motivation #Muslims #music #ethiop#habesha #duet #food #lifeisbutadream
▶︎

#muslim #ithopi#Ethiopia #motivation #Muslims #music #ethiop#habesha #duet #food #lifeisbutadream

سورة يس + الواقعة + الرحمن + الملك + الكهف للرزق والشفاء العاجل باذن الله💚 عبد الرحمن السديس
▶︎

سورة يس + الواقعة + الرحمن + الملك + الكهف للرزق والشفاء العاجل باذن الله💚 عبد الرحمن السديس

ፊዳከ 3 | ኑን የቁርኣን መድረክ 11 | "የንጋት ደጃፎች" | የኅብረት ነሺዳ | New Ethiopian Neshida
▶︎

ፊዳከ 3 | ኑን የቁርኣን መድረክ 11 | "የንጋት ደጃፎች" | የኅብረት ነሺዳ | New Ethiopian Neshida

Friday MUST-Listen | SURAH Al-Kahf -سورة الكهف | Heart Touching Voice And Recitation | #surahkahf
▶︎

Friday MUST-Listen | SURAH Al-Kahf -سورة الكهف | Heart Touching Voice And Recitation | #surahkahf

አረ ወገን እየመረጣችሁ ጠይቁ ሁሱ እያፈረ መለሰ የዛሬው ይለያል😁
▶︎

አረ ወገን እየመረጣችሁ ጠይቁ ሁሱ እያፈረ መለሰ የዛሬው ይለያል😁

ሙሀመዴ | ነሺዳ | ሀሩን ከድር | አቡበከር መካ | ጉራማይሌ | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
▶︎

ሙሀመዴ | ነሺዳ | ሀሩን ከድር | አቡበከር መካ | ጉራማይሌ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የብስራት ዜና | አብሮነት | አብሮነት በረመዳን | አዲስ ነሺዳ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
▶︎

የብስራት ዜና | አብሮነት | አብሮነት በረመዳን | አዲስ ነሺዳ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 |  YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ
▶︎

ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 | YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ

ቁርኣን || መወሰኛይቱ || New Ethiopian Nashida || የኅብረት ነሺዳ || ኑን የቁርአን መድረክ | Minber TV
▶︎

ቁርኣን || መወሰኛይቱ || New Ethiopian Nashida || የኅብረት ነሺዳ || ኑን የቁርአን መድረክ | Minber TV

ምላስ የጀነትና የጀሀነም በር!|ኡስታዝ ካሚል ጣሃ|ustaz kamil taha|new dawa||@zul-bijadeyn
▶︎

ምላስ የጀነትና የጀሀነም በር!|ኡስታዝ ካሚል ጣሃ|ustaz kamil taha|new dawa||@zul-bijadeyn

Surah Al-Baqarah Full Recitation | Powerful Protection & Blessings, Qari. DR Misbah sani
▶︎

Surah Al-Baqarah Full Recitation | Powerful Protection & Blessings, Qari. DR Misbah sani

የተመረጡ ነሺዳዎች ስብስብ || ሁሰኒ ሱልጣን || Husni Sultan || A collection of selected Nashidas
▶︎

የተመረጡ ነሺዳዎች ስብስብ || ሁሰኒ ሱልጣን || Husni Sultan || A collection of selected Nashidas

ማለዳዬ||Maledaye||ቢላል ፋሪስ||Bilal Faris||አንዋር ፈቂህ|Anwar Feqih||New Menzuma@alfarukmultimediaproduction
▶︎

ማለዳዬ||Maledaye||ቢላል ፋሪስ||Bilal Faris||አንዋር ፈቂህ|Anwar Feqih||New Menzuma@alfarukmultimediaproduction

ያ ረሒም | አዲስ የኅብረት ነሺዳ | የታጠፉ ገጾች ምርኩዝ 24 | BEST ETHIOPIA NEW NESHID | Minber Records ሚንበር ሪከርድስ |
▶︎

ያ ረሒም | አዲስ የኅብረት ነሺዳ | የታጠፉ ገጾች ምርኩዝ 24 | BEST ETHIOPIA NEW NESHID | Minber Records ሚንበር ሪከርድስ |

FUAD MELKA | NURANYU ፍአድ መልካ | ኑራኒዩ @fuadmelkaofficial721
▶︎

FUAD MELKA | NURANYU ፍአድ መልካ | ኑራኒዩ @fuadmelkaofficial721

|| የአላህን ውሳኔ መቀበል  ||  ኡስታዝ በድሩ ሁሴን
▶︎

|| የአላህን ውሳኔ መቀበል || ኡስታዝ በድሩ ሁሴን