Dess - ደስ - Tesfa Ale - ተስፋ አለ ft Kidus Eliyas - ቅዱስ ኤሊያስ (Reggae Remix) Ethiopian Music 2025
#newmusic #ethiopianmusic #rap ደስ + ቅዱስ ኤልያስ - ተስፋ አለ ነጋ ጠባ እሩጫ ወዲህ ወዲያ መበካከን እረፍት አያልቅ ልቤ አያልቅለት ሁሉ ጅምር አለም ተጭኖብኝ ከጀርባዬ አትላስ ሆኜ ሁሉ እንዳማረበት ፈገግ ይላል ጥርሴ ሆዬ ደስተኛ ነው ምን ጎደለበት ይለኛል ያየ እሱ ምን አለበት በአለም ግርፋት እየደማ ቆስሎ ጎኔ ይደብቅልኛል መጋረጃው ፈገግታዬ ጥርሴን አትመኑት ፈገግታዬ ውሸታም ነው ስንቱን እንዳዘለ ብኩን ልቤ ነው የሚያውቀው መከዳት መገፋት እንዲሁ መዳከሩን የአለምን ክፋት ማን አውቆት ህመሙን እየበገነ ውስጤ እያለቀ ጥርሴ ላመሉ እንዲሁ እየሳቀ ደስ ደስ አለው ዙርያዬ ይለኛል የምሆነውን ማን ያይልኛል ጎንህ ለአንተ የሚገደው ብዙ አለ አንተን ያለ ሸክምህ አይበልጥም ከላይ ከፈጠረህ አዋ ተስፋ አለ ስንቱ አመለጠ ላይ ላዩን እየሳቀ ውስጡን ይዞ አምቆ በዝምታ እያለቀ ከአለም ተደብቆ ለብቻው እየደማ በሳቅ ተሸፍኖ ስንቱ እራሱን ተቀማ በሚጣደፍ አለም በማይሞላ ብኩን ክፉ ኑሮ እያፎካከረ የእሱን ከእዚያ እንደው አወዳድሮ ከተስፋው ተጣልቶ ነገን ከእሩቅ ፈርቶ እየኖረ ስንቱ ሄደ ሸሸ ትንሽ ሳይዘልቅ ወድቆ እንደጀመረ ህመሙን የደበቀ መች መድሀኒት አግኝቶ መቆዘም መድበን እንጂ እራስ ከእራስ ተጣልቶ በቃ ከእንግዲህ ሀዘኔን በሳቅ አልደብቅም ብቻዬን ሆኜ በሀሳብ ተይዤ አልማቅቅም ከእንግዲህ ሳቄ እየዋሸ ህመሙን ላይድን እያሸ ከሰው ፊት ደስታ አቀብሎ አያለቅስ ደበቅ ብሎ ጎንህ ለአንተ የሚገደው ብዙ አለ አንተን ያለ ሸክምህ አይበልጥም ከላይ ከፈጠረህ አዋ ተስፋ አለ

PlusX - Reshid & Dina | Anuyntico – Afar remix with Tigrinya - New Eritrean music 2025

ብዙነሽ በቀለ – ይወደኝ አይወደኝ | Ethiopian Classic Song

ደስ + ቅዱስ + ኤልያስ - ተስፋ አለ | DESS ft Kidus + Elias - Tesfa Ale #musicvideo #sewasewmultimedia

Dess - HaLeMe - ደስ - ሐለመ - ሙሉ አልበም - Nonstop Full Album - Ethiopian Hip Hop 2025

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV

ገባች አሉ ገዳም - አቤል ሙሉጌታ | Gedam gebach alu - Abel Mulugeta (Lyrics Video)

Tamrat Desta X Abeba Desalegn | Mashup By Minte Beats Ethiopian Music 2025

ዘሩባቤል ሞላ - ምንድነው ዝምታው Zerubabbel Molla - Mindinew Zimitaw #mindinewzimitaw |

Yesu Daniel - Tesfa Alen | የሱ ዳንኤል - ተስፋ አለን (Official Music Video)

Andualem Gosa Maarree Remix By ProdFre

ዲበኩሉ ታፈሰ - የልቤ ዜማ || Dibekulu Tafesse - Yelibe Zema || Ethiopian Music #Kineticdawn 2022

Abraham G/medhin ft. Aster Aweke x Samidan Remix By N A T Y | አብርሃም ገ/መድህን ft. አስቴር አወቀ |

ደስ + ቅዱስ + ኤሊያስ - እንደ እራሴ | DESS ft Kidus + Elias - Ende Erase #musicvideo #sewasewmultimedia

Eyob Mekonen Best of 3 | እዮብ መኮንን ምርጥ ዘፈኖች | Ethiopian Musics 2025

Gigi ft. Kassmasse | ጂጂ ft. ካስማሰ | Mashup By ProdFre

ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024

MILKYAS MOFER COFFEE ( ምርጥ ምርጥ ሙዚቃ COLLECTION)

አላወራዉ /Alaweraw/ LARK x Nahi Beatz ft Kestet (official lyrics video)

PABLA | ፓብላ - ብትር ምርኩዜ (Official Music Video)

