አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰላሳ አምስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 35ኛው ኤፒሶዳችን፣ የቀድሞ የሜክሲኮ ግዛት የነበረቺው እና የአሁኗ የአሜሪካ ሃብታም ስቴት የሆነቺው፣ ካሊፎርኒያ ነጻ ሀገር ብትሆን ኖሮ እነ እንግሊዝን በመብለጥ የአለማችን 5ኛ ሀብታም ሀገር መሆን ትችል እንደነበር፣ አሜሪካ አለምን እንድትቆጣጠር ያስቻሏት ካሊፎርንያ ውስጥ ስለሚገኙት የSilicon Valleyዎቹ Google፣ Apple እና Facebook ካምፓኒዎች፣ ካሊፎርኒያ ላይ መሰረቱን ያደረገው እና የአለም መዝናኛን ስለሚመራው Hollywood፣ አሜሪካ ውስጥ ለስደተኞች ምቹ ከሚባሉ ስቴቶች ቀዳሚ መሆኗን፣ ስለ Los Angeles ከተማ እንዲሁም ሌሎች ካሊፎርኒያን የተመለከቱ እጅግ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! ....... Welcome to the 35th episode of Maraki Planet! Welcome to the 35th episode of Maraki Planet! In this episode, we explore California, a state of endless innovation and iconic landmarks. Home to Silicon Valley giants like Apple and Google, California is the global hub of tech and creativity. We’ll also take a look at Hollywood, the epicenter of the entertainment industry, where stars are born and cinematic magic happens. If California were its own country, it would rank as the 5th richest in the world! Join us as we uncover the golden state’s incredible blend of culture, wealth, and natural beauty. Follow us on TikTok: / marakiplanet For collaboration and business inquiries: [email protected] https://t.me/Mihret_Ab_14 Support Maraki Planet: https://www.buymeacoffee.com/mihretab

አለምን ይወቁ EP 36: Mongolia│ሞንጎልያ

በቫቲካን የካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የሚመረጥበት ሚስጢራዊ ሂደት! ቫቲካን እና ጳጳሷ ! በእሸቴ አሰፋ Mekoya Eshete Assefa

ሰበር ዜና - ለሊቱን ከባድ ድንጋጤ ኢራን ተኮሰች ባህሬን ኩዌት አሜሪካ

Auswandern nach Amerika - Fluch oder Segen? | SWR Doku

ሰው የራባቸው የአሜሪካ የተረሱ ከተሞች│The Forgotten Midlands of Florida!

አለምን ይወቁ EP 33: Greece│ግሪክ: ወደ አውሮፓ መሻገሪያዋ ሀገር!

Mekoya - ጀርመን ሄጄ ነበር ...እሸቴ አሰፋ #germany ክፍል 3 Eshete Assefa @ShegerFM1021Radio

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

አለምን ይወቁ EP 42: ፖርቹጋል│Portugal

“በትግራይ የድሮን ድብደባ?”፣ ዐቢይ “ስለአርሲና ፅምዶ”፣ የቤተመንግስቱ ስብሰባ ውሳኔዎች፣ የዘመነ ደብዳቤ “100 አውደ ዉጊያ”፣ የተከፈቱ ውጊያዎች| EF

አንድ ነዋሪ ብቻ ያላት የአሜሪካዋ ከተማ│Monowi The Town of One Population!

This is the Richest Family in Ethiopia...

ሰበር መረጃ || እርምጃ ተጀመረ || እነ ደብረጺዮን የድንጋጤ መግለጫ አወጡ || የድሮን ጥቃት በትግራይ Live

ኑሮ በአህጉረ አውስትራሊያ!

በስም የማናውቃት እጅግ ያስደነቀችን ሀገር!

ብቸኝነቱ ይጎዳል እንጂ መኖርስ ስዊዘርላንድ ነበር!

EMS Eletawi የድሮን ጥቃትና አገራዊ ውጥረት Sat 06 Jun 2026

አለምን ይወቁ EP 51: ዴንማርክ│Denmark

ኖርዌይ

